-
Debre Tabor City
ደብረ ታቦር ከተማ
እድሜ ጠገቧ ባለታሪክ ከተማ!
ጥንታዊቷ እና ታሪካዊቷ ደብረታቦር ስያሜዋን ያገኘችው በ1327 ዓ/ም በአጼ ሰይፈ አርዕድ ዘመነ መንግስት ነው።
-
Debre Tabor City
አፄ ቴዎድሮስ ሃውልት
ደብረታቦር ማለት የቃሉ ትርጉሙም ደብረ ማለት ተራራ ሲሆን ታቦር ደግሞ ብርሃን በጥቅሉም የብርሃን ተራራ ማለት ነው ።
-
Debre Tabor City
የፈረስ ጉግስ ውድድሮች
ከቱሪዝም አኳያ በየአመቱ ጥር 25 በፈረስ ጉግስና በሌሎች ባህላዊ ክንዋኔዎች የሚደምቀው የመርቆሪዎስ በአልና ነሀሴ 13 የሚከበረው የአሸንድዬና የቡሄ በአላት በፎቶ
-
-
-
-
የጉና ተራራ ከዞኑ ርዕሰ ከተማ ደብረ ታቦር በቅርብ ርቀት ይገኛል።ጉና ከታሪካዊው የጋፋት የኢንዱስትሪ መንደር በ30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።
የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ ጉና ተራራ!
የጉና ተራራ ከባሕር ወለል በላይ 4231 ሜትር ከፍታ ላይ ይገኛል።እስቴ፣ላይ ጋይንት፣ጉና ክምር ድንጋይ እና ፋርጣ የጉና ተራራን የሚያካልሉ ወረዳዎች ናቸው።
የጉና ተራራ የአባይ ወንዝ ገባሮች የሆኑት የተከዜ እና የበሽሎ ወንዞች እንዲሁም የጣና ሃይቅ ገባሮች የሆኑት የርብ እና የጉማራ ወንዞች መነሻ ነው።
-
Established
1327 EC
Erea
25 Km2
Population
258612
Elevation
1920 m
Offices
የታሪካዊ ጠላቶቻችን ተልእኮ ለማስፈፀም እየሰራ ያለው ጽንፈኛ ሀይል በፀጥታ አካሉ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ መምሪያ ከተቋሙ ሰራተኞች እና ከሰላም አስከባሪዎች ጋር የግዳጅ አፈጻፀም ግምገማ እና...
Read Moreየጠላት ሀይል ክፉ ከመስራት የሚመለስ ባለመሆኑ ሁለንተናዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚያስፈልግ
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከጠቅላላ አመራሩ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ስራ ላይ ውይይት...
Read Moreጠላት የፈፀመው እኩይ ድርጊት ህዝብን የሚጎዳ በመሆኑ የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር
የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ከመንግስት ሰራተኛው ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በመድረኩ ላይ...
Read Moreselect contact
Announcements and Participations
Vacancy
Find latest jobs in our respective offices in the city
Tender
List of available tenders by respective offices in our city
Forum
Discussion forum to express your opinion freely
Poll
Public vote on a specific matter from the citizens of the city
Emergency contacts
- Police
- Firefighter
- Ambulance
- Hospital
1: Address : Debir tabor Phone : Number 058-34-11-23
2: Address : Debir tabor : Phone : Number 058-04-51-23
3: Address : Debir tabor hospital : Phone : Number 058-11-56-16
4: Address : Debir tabor hospital : Phone Number 058-27-56-13



